ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

Dela

የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት በባህል እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ የባህላዊ እና የፈጠራ ኢንዱስትሪ (CCIs) ላይ ያተኮረ ተከታታይ ክፍሎች ያሉት ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ፖድካስት ነው፡፡ ሃሳብን በሚኮረኩቱ የተለያዩ ክፍሎች ባለሞያዎችን እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ከህዝብ/መንግስት ድጋፍ አንስቶ እስከ ስራ ፈጠራ፣ ሰላም ግንባታና እና ዲሞክራሲ ባህል በኅብረተሰብ ውስጥ ያለውን ሚና ይዳስሳል፡፡ በተሾመ ወንድሙ የሚዘጋጀው ይህ ፖድካስት ለቅስቀሳ እንዲሁም ወጣቶችን ለማብቃት መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ሁሉም ክፍሎች በአማርኛ የሚቀርቡ ሲሆን የእንግሊዝ...

Visa mer

የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት በባህል እንዲሁም በኢትዮጵያ በሚገኙ የባህላዊ እና የፈጠራ ኢንዱስትሪ (CCIs) ላይ ያተኮረ ተከታታይ ክፍሎች ያሉት ጥልቅ ውይይት የሚካሄድበት ፖድካስት ነው፡፡ ሃሳብን በሚኮረኩቱ የተለያዩ ክፍሎች ባለሞያዎችን እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ከህዝብ/መንግስት ድጋፍ አንስቶ እስከ ስራ ፈጠራ፣ ሰላም ግንባታና እና ዲሞክራሲ ባህል በኅብረተሰብ ውስጥ ያለውን ሚና ይዳስሳል፡፡ በተሾመ ወንድሙ የሚዘጋጀው ይህ ፖድካስት ለቅስቀሳ እንዲሁም ወጣቶችን ለማብቃት መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ሁሉም ክፍሎች በአማርኛ የሚቀርቡ ሲሆን የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ይኖራቸዋል፡፡ የበለጠ ለማወቅ የሚከተለውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ https://cfcafrica.org

The CfCA Ethiopia Podcast is a series of powerful conversations around culture and the cultural and creative industries (CCIs) in Ethiopia. Through thought-provoking episodes, we engage with experts and stakeholders to explore the value of culture in society—from public funding and job creation to peacebuilding and democracy. Hosted by Teshome Wondimu, the podcast also serves as a tool for advocacy and youth empowerment. All episodes are in Amharic with English subtitles. Tune in and explore more at https://cfcafrica.org

Podden och tillhörande omslagsbild på den här sidan tillhör Connect for Culture Africa. Innehållet i podden är skapat av Connect for Culture Africa och inte av, eller tillsammans med, Poddtoppen.