Minab Podcast
Avsnitt

የ ሳምራዊት ራይድ ፈተናወች እና ተሞክሮ - Samrawit Ride / Ride Ethiopia

Dela

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቴክኖሎጂ የተደገፈ እና የተደራጀ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች እንደ አለምም ሆነ በሀገር ደረጃ እየተበራከቱ ይገኛል። በእኛ ሀገር በዚህ ዘርፍ ላይ ፈር ቀዳጅ የሆነውን እና የስራ አድማሱን እያሰፋ ያለውን ራይድ (RIDE) በዛሬው ቪዲዮችን የምንዳስስ ይሆናል።

Podden och tillhörande omslagsbild på den här sidan tillhör Minab Studio. Innehållet i podden är skapat av Minab Studio och inte av, eller tillsammans med, Poddtoppen.